top of page

All Posts


Amhara Unity
Mar 190 min read


Amhara Unity
Mar 80 min read


Amhara Unity
Mar 20 min read


Amhara Unity
Feb 130 min read
![የሲቪል ዜጎችን መረጃ የማግኘት እና የመገናኘት መብት በማፈን፤ ንጹሃንን በመጨፍጨፍ የሚቆም የአማራ ሕዝብ የኀልውና ትግል የለም!(ከ አንድነት ለአማራ ኀልውና [አንድነት] የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ)](https://static.wixstatic.com/media/edc042_058b043dd58f44a382ccde4b4d5176f6~mv2.jpg/v1/fill/w_293,h_250,fp_0.50_0.50,q_30,blur_30,enc_avif,quality_auto/edc042_058b043dd58f44a382ccde4b4d5176f6~mv2.webp)
![የሲቪል ዜጎችን መረጃ የማግኘት እና የመገናኘት መብት በማፈን፤ ንጹሃንን በመጨፍጨፍ የሚቆም የአማራ ሕዝብ የኀልውና ትግል የለም!(ከ አንድነት ለአማራ ኀልውና [አንድነት] የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ)](https://static.wixstatic.com/media/edc042_058b043dd58f44a382ccde4b4d5176f6~mv2.jpg/v1/fill/w_400,h_341,fp_0.50_0.50,q_90,enc_avif,quality_auto/edc042_058b043dd58f44a382ccde4b4d5176f6~mv2.webp)
የሲቪል ዜጎችን መረጃ የማግኘት እና የመገናኘት መብት በማፈን፤ ንጹሃንን በመጨፍጨፍ የሚቆም የአማራ ሕዝብ የኀልውና ትግል የለም!(ከ አንድነት ለአማራ ኀልውና [አንድነት] የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ)
የጦር ወንጀለኛው የብልጽግናው አገዛዝ በአማራ ሕዝብ ላይ የከፈተው ይፋዊ ጦርነት 3ኛ ዓመቱን ባስቆጠረበት በዚህ ጊዜ፣ በተለያዩ የአማራ አካባቢዎች የስልክና የኢንተርኔት አገልግሎት በማቋረጥ፣ የሲቪል ዜጎችን መረጃ የማግኘት እና የመገናኘት መብት አፍኗል፤ በንጹሃን ላይም የጅምላ ጥቃቱን አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በተለይም ከጥር 26 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ያለፉት ሰባት ቀናት በሸዋ ቀጠናዎች፣ ምዕራባዊ የወሎ ቤተ አማራ ክፍል፣ በምስራቅ ጎጃምና በምዕራብ ጎንደር የገጠርና መለስተኛ የወረዳ ከተሞች ድረስ ሙሉ በሙሉና በከፊል የስልክና ኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጡን ተከትሎ፣ በአካባቢዎቹ የቀጠለው የንጹሃን ጭፍጨፋ መረጃው የታፈነ በመሆኑ፣ እልቂቱን የተባባሰ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ ጥር 28 ቀን 2018 ዓ.ም በወሎ ቤተ አማራ ወግዲ ወረዳ፤ ጥር 29
Amhara Unity
Feb 93 min read


በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ንቅናቄ (አፋብን) አመሠራረት ላይ የአንድነት ለአማራ ኅልውና (አንድነት) አቋም
በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ንቅናቄ (አፋብን) አመሠራረት ላይ የአንድነት ለአማራ ኅልውና (አንድነት) አቋም የአማራን ዘር ማጥፋት ድርጊት በሕወሃት እና በኦነግ ተፅፎ 3 አሥርተ ዓመታትን ከተሻገረዉ ሰነድ ተቀድቶ የሃገሪቱ ሕጋዊ መተዳደሪያ ከተደረገ “ሕገመንግሥታዊ ስርአት” ይመነጫል። በዚህም እጅግ ብዙዎች በአማራ ማንነታቸዉ በጭካኔ ተጨፍጭፈዋል፣ በር ተዘግቶባቸው በቤቶቻቸዉ ውስጥ ተቃጥለዋል፣ ታርደዋል፣ ተወልደው ካደጉበት ቀዬ ተፈናቅለዋል፣ ተዘርፈዋል፣ ታፍነዋል፣ በአስከፊ እሥር ቤቶች ታጉረዋል፣ ከፌዴራል የሥራ ቦታዎች በገፍ ተባረዋል። “የግፍ ግፍ በእንቅርት ላይ ጀሮ ደግፍ” እንዲሉ ከሕወሃት ጋር የተደደረገውን የፕሪቶሪያ ስምምነት ተከትሎ አገዛዙ የአማራን ክልል ወርሮ ሰላማዊውን የአማራ ሕዝብ በሰማይ በድሮን በምድር በእግረኛ ሠራዊቱ እ
Amhara Unity
Feb 84 min read


ለሥር ነቀል ለውጥ ሕዝባዊ የክተት ጥሪ ሊታወጅ ይገባል!(ከአንድነት ለአማራ ኅልውና ትግል የተሰጠ መግለጫ)
አንድነት ለአማራ ኀልውና ትግል (አንድነት) የትግሉ ስልታዊና ስትራቴጂካዊ ድጋፍ ሰጭ ድርጅት ሆኖ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ በዋናነት የትግል ስትራቴጂካዊ ምልከታዎቻችን በሦስት አውድ በመቃኘት፣ ራስን የመከላከል ትግልን፣ ከተሞችን ማዕከል ያደረገ ህዝባዊ ንቅናቄን እና ስትራቴጂያዊ ጥምረቶችን ያቀፈ እንዲሆን በልዩ ትኩረት ድጋፋችን እንደቀጠለ ነው፡፡ በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ በተለያዩ የኀብረተሰብ ክፍሎች የተጀመረውን የከተማ ንቅናቄ ወደሙሉ ህዝባዊ ኃይል እንዲቀየር በተቀናጀ መልኩ የሀሳብ ድጋፎች በማድረግ ላይ የሚገኘው አንድነት፣ ለሥር ነቀል ለውጥ ሕዝባዊ የክተት ጥሪ ሊታወጅ ይገባል ብሎ ያምናል፡፡ ሀ) ጥቅል የሁኔታ ግምገማዎች የብልጽግናው አገዛዝ በሚከተለው የጦርነት ፖሊሲ የተነሳ፣ መቶ ሺሕዎችን የቀጠፉ ጦርነቶች አቅጣጫና ምክንያት እየቀያየሩ ቀጥለ
Amhara Unity
Nov 25, 20254 min read


በህዝብ የተገነባ ሚዲያን ተጠቅሞ የግል ፍላጎትን ማሳካት አይቻልም!!! ከአንድነት ለአማራ ህልውና ትግል (አንድነት) የተሰጠ የአቋም መግለጫ
በህዝብ የተገነባ ሚዲያን ተጠቅሞ የግል ፍላጎትን ማሳካት አይቻልም!!! ከአንድነት ለአማራ ህልውና ትግል (አንድነት) የተሰጠ የአቋም መግለጫ በዘመናት በተፈበረከ የሃሰት ትርክትና ዘመን ወለድ ጥላቻ እየተገደለ:እየተሳደደ እና ሃብት ንብረቱ እየወደመ መከራና ስቆቃ የበዛበት የአማራ ህዝብ ደምና አጥንቱን ገብሮ ባቆማት ሃገሩ ላይ በህይወት መኖር ተከልክሎ እንደ ሰው ቀርቶ እንደ እንስሳት እንኳን መኖር ተነፍጎ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ችሎ ለመቆየት ቢሞክርም ጊዜ ወደ ወንበር ያመጣቸው ጠላቶቹ ይባስ ብለው ደጁ ድረስ ሄደው ሊያጠፋት ጠብመንጃ ሲያነሱ በአልሞት ባይ ተጋዳይነት ራሱን ወደ መከላከል የህልውና ጦርነት ከገባ ሁለት አመታትን ተሻገረ። ይህን የወገናችንን መከራ ቆመን አናይም ያሉና ከአማራ አብራክ የወጡ በተለያየ የአለም ክፍል የሚገኙ የዲያስፓራ
Amhara Unity
Oct 18, 20251 min read


ከአማራ ፋኖ ወሎ ቤተ-አምሓራ ጠቅላይ ግዛት እዝ የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ
▬▬▬▬▬ "የወጣንለትን አላማ እንጠብቃለን ፤ የሕዝባችንና የሰራዊታችንን አሁናዊ ፍላጎት እንፈፅማለን" "ሴረኞችን እናጋልጣለን፤ ሴራን እናከሸፋለን" የአማራ ሕዝብ በአሁኑ ሰዓት በአፓርታይዳዊ አገዛዝ የወደቀ በደም እና በአጥንት በገነባት ሀገሩ የመኖር ተፈጥሯዊ መብቶ ተነጥቆ ሀገርን እንመራለን በሚሉ የዱርዮ ስብስቦች እረፍት አልባ እና ተሳዳጅ ሆኗል። ሕዝባችንን ስርዓታዊ እና መዋቅራዊ በመሆነ መልኩ በተለይ ከጣሊያን ወረራ ማግሰት መንግስት መር ጥቃት ከፍ ብሎም የዘር ማጥፋት ወንጀል በአገዛዞች እብሪት ተፈፅሞበታል። የአማራ ሕዝብ በሀገር ስም በተቀመጡ ጠባብ ብሄርተኞች ላለፉት ግማሽ ምዕተ አመት አማራነቱ እንደ ወንጀል ተቆጥሮ ዘርፈ ብዙ ጥቃቶች ተካሂዶበታል። ሕዝባችንም ለዘመናት የተፈራረቁበትን በርካታ መከራና ፍዳዎች በሰላምም በአፈሙዝም ታግሏል። አሁ
Amhara Andnet
Oct 7, 20254 min read


የሐዘን መልዕክት
ከ አንድነት ለአማራ ኀልውና ትግል (አንድነት) በታሪካዊውና የአባቶቻችን ርስት በሆነው የሸዋ ምድር፣ በምንጃር አውራጃ፣ ሸንኮራ አረርቲ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል ለመታደም በተገኙ ምዕመናን ላይ በደረሰው ያልታሰበ አደጋ ከልብ አዝነናል፡፡ በግንባታ ላይ ያለችውን ቤተክርስቲያን እየጎበኙ የነበሩ ወገኖቻችን የእንጨት ርብራቡ ተደርምሶ በርካታ ወገኖቻችን ሕይወታቸው አልፏል፡፡ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ወገናችን ደግሞ የአካል ጉዳት እዳጋጠመው አረጋግጠናል፡ በአደጋው ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን ፈጣሪ ነብሳቸውን ይማርልን! ለሁሉም ተጎጅ ቤተሰብ መፅናናትን እንመኛለን! የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችን ደግሞ ፈውስን እንመኛለን!! አንድነት ለአማራ ኀልውና ትግል (አንድነት) መስከረም 21/2018 ዓ.ም.
Amhara Andnet
Oct 7, 20251 min read


ሰላማዊ ሰዎችን በመጨፍጨፍ የአማራን ህልውና ትግል ማስቆም አይቻልም!
(ከአንድነት ለአማራ ኅልውና ትግል የተሰጠ መግለጫ) “በሦስት ሳምንት ቀበቶውን አስፈታለሁ” ብሎ በአማራ ሕዝብ ላይ የዘመተው የአገዛዙ ሠራዊት ሦስተኛ ዓመቱን ባስቆጠረ ሽንፈት ላይ ይገኛል፡፡ በሁሉም ግምባር በሚባል ደረጃ በፋኖ እየተሸነፈ መሆኑን ተከትሎ በየጊዜው የጦር ወንጀሎችን ሲፈጽም ቆይቷል፡፡ ከሰሞኑ በሰሜን ወሎ በጦር አውድማ ያልተሳተፉ ንፁሀንን በጅምላ በድሮን በመጨፍጨፍ ላይ ይገኛል። ይህም የአገዛዙ አረመኔነት የአማራን ሕዝብ ይበልጥ ቢያስቆጣው እንጂ የተለየ ውጤት አይኖረውም። የጦር ወንጀለኛው የብልጽግናው አገዛዝ ከቀደምት ባህሪዎቹ ስንነሳ ከፋኖ ከፍተኛ ምት ሲደርስበት ንጹሃንን ማጥቃት፤ የማኀበራዊ ተቋማትን ማውደም፤ የአርሶ አደሮችን ማሳ ማቃጠል፤ የእምነት ቦታዎች ላይ ጥቃት መፈጸም የተለመደ የጦር ወንጀል ድርጊቶቹ ናቸው፡፡ የዕለት ኑሯ
Amhara Andnet
Oct 7, 20253 min read


Uniting Amhara Diaspora for Global Advocacy Efforts
The Amhara diaspora is a vibrant and diverse community spread across the globe. This group has a rich cultural heritage and a strong...
Amhara Andnet
Oct 5, 20255 min read


Supporting Amhara FANO in the Fight for Justice
In recent years, the Amhara region of Ethiopia has faced significant challenges. The people of Amhara, particularly the FANO militia,...
Amhara Andnet
Oct 5, 20254 min read


Humanitarian Crisis: The Amhara People's Struggle Explained
The Amhara people of Ethiopia are facing a humanitarian crisis that has captured the attention of the world. This crisis is not just a...
Amhara Andnet
Oct 5, 20254 min read
bottom of page




